ሕወሓት በመቀሌ በአየር ተደበደብኩኝ ሲል ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ አለቀሰ | ሕወሓት በኮን፣ በጭፍራ፣ በውጫሌ፣ አርቢት፣ ጋሸና ሰላማዊ ሰዎች ላይ ሕወሓት ሰላማዊ ሰዎችን በመድፍ ሲገድል ኢትዮጵያውያን ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ማስጮህ አልቻልንም

      ሕወሓት በመቀሌ አዲ አቂ መሶበ አካባቢ የኢትዮጵያ አየር ኃይል በአየር ቀጠቀጠኝ ሲል ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እያለቃቀሰ ነው። የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ መከላከያው ስጉዳዩ ምንም ያሉት ነገር የለም። ሕወሓት ዛሬ በመቀሌ ደረሰብኝ ያለውን የአየር ድብደባ ወዲያውኑ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማስጮህ ትኩረት ለማግኘት ጥረት እያደረገ ሲሆን የተለመዱት አሜሪካ፣ አየርላንድ እና … Continue reading ሕወሓት በመቀሌ በአየር ተደበደብኩኝ ሲል ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ አለቀሰ | ሕወሓት በኮን፣ በጭፍራ፣ በውጫሌ፣ አርቢት፣ ጋሸና ሰላማዊ ሰዎች ላይ ሕወሓት ሰላማዊ ሰዎችን በመድፍ ሲገድል ኢትዮጵያውያን ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ማስጮህ አልቻልንም